የአረፋ በአል ቆይታ ከሼህ አሊ ሙሐመድ ሺፋህ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የቀድሞ ምክትል ፕሬዝዳንት ጋር. - ዓባይ ቲቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • "በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
    እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
    Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
    Follow us on:
    Subscribe: bit.ly/abbay_tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: bit.ly/abbayTv
    TikTok: bit.ly/Abbaytv
    Telegram: t.me/AbbayNews
    Website: abbaytv.com/
    #Abbaytv #sekela #talkshow #Ethiopia #habesha #infotainment
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Комментарии • 469

  • @مدينهحسن-ع4ل
    @مدينهحسن-ع4ل 4 месяца назад +137

    ማሻአላህ ገኒ ለእስልምና የሠጠሺው ክብር የኔ እናት ክበሪልን

    • @MekiyaYusuf-o2w
      @MekiyaYusuf-o2w 3 месяца назад +5

      ማድነቅ ይቻላል ማሻ አላህ ማለት ግን ከሙስሊም ውጭ ሀራም ነው አፉወን

    • @SameraSamera-fh6kj
      @SameraSamera-fh6kj 3 месяца назад +6

      ገኒ አይደለችም ትግስት ግርማ ትባላለች🥰

    • @مدينهحسن-ع4ل
      @مدينهحسن-ع4ل 3 месяца назад +2

      @@SameraSamera-fh6kj መብቴነው መሳሳት😂😂😂

    • @SameraSamera-fh6kj
      @SameraSamera-fh6kj 3 месяца назад +1

      ክክክክ ይቻላል😀🥰

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 3 месяца назад +1

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 3 месяца назад +87

    ያአሏህ ቲጂ እዴት እዳማረብሽ እስልምናኮ ውበትነው አልሀምዱሊሏህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ

    • @دستااحمد
      @دستااحمد 3 месяца назад

      😂

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi 3 месяца назад

      😮​@@دستااحمد

    • @Saedamuhamed758
      @Saedamuhamed758 3 месяца назад +2

      ​@@دستااحمدምን ያስቃል ሀቅነው😊

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 месяца назад +2

      አልሀምዱሊላሂአለድነልኢስላም🎉🎉🎉

    • @mariamfanta5656
      @mariamfanta5656 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤

  • @sofiya5108
    @sofiya5108 3 месяца назад +12

    አለባበሷ ሢማርክ አቤት እሥልምናዬ ወልሃምዱሊላህ على نعمت الإسلام❤

  • @المصدرالافضل-ظ6و
    @المصدرالافضل-ظ6و 3 месяца назад +92

    ዱአ አርጌ ነበር አላህ ሂዳያ እንድሰጣት የህንን ስበብ አድርግጎ ልቧን ይክፈትላት

  • @EmuHiba
    @EmuHiba 3 месяца назад +38

    ማሻአላህ እድህ በእውቀት እሚያወራ ሰው እና እስልምናን ጥቅቅ አድርጎ እሚያቅ ሰው ማቅረብ እንጀ መንዙማ ምናምን እሚሉት እያቀረቡ እያደረቁን ነበር አባይ ቲቪ እናመሰግናለን ቲጀ ❤ደግሞ የሴት በላይ

    • @Muna336
      @Muna336 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 3 месяца назад

      ትክክል

    • @EmuHiba
      @EmuHiba 3 месяца назад

      @@Muna336 ያስቃን

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 3 месяца назад +1

      ​@EmuHiደምሪኝእህትba

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 месяца назад +2

      ትክክክልእዉቀትያለዉሲቀርብለስወችሂዳም ሊሆኑይችላሉበአላህፊቃድ

  • @zuzubinthussen
    @zuzubinthussen 3 месяца назад +47

    ماشاءلله تبارك الله አረፋችንን አክብረሽ ሙክተረም የሆነ የእስልምናን አለባበስ ለብሰሽ ማሻአሏህ ስላከበርሽን አሏህያክብርሽ 🌹🌹🌹

    • @MekiyaYusuf-o2w
      @MekiyaYusuf-o2w 3 месяца назад +4

      ኧረ አላህን ፍሩ ማሻ አላህ ከሙስሊም ውጭ ማለት ሀራም ነው አይፈቀድም ማድነቅ ይቻላል ግን ማሻ አላህ አትበሉ

    • @aumuhikma6908
      @aumuhikma6908 3 месяца назад

      ጉድ የትኛዉ ሀድሰ ወይም ቁረአን ነዉ ያለዉ እረ አላህን ፍሩ እሰልምና ከጥላቻ የፅዳ ነዉ ለማንኛዉም ነገረ ማሻ አላህ በሉ ነዉ የተባለዉ የጎግል ኡሰታዞችን አየሰማሸ ገደል አትግቢ ቁረአን አንብቢ​@@MekiyaYusuf-o2w

  • @AbduDari
    @AbduDari 3 месяца назад +15

    ሴት ልጅ አትገላለጥ ትሸፈን የተባለው በምክንያት ነው እስልምና ማለት ውበት ነው ለሴት ልጅ ትል ክብር እና ቦታም አለው ሴት ልጅ ስትሸፈን ትከበራለች ስትገላለጥ ግን የሁሉም መጫወቻ ነው የምትሆነው ሀለማንኛውም Thank you አባይ ቲቪ እና አቅራቢዎቹ ለተመልካች ትልቅ መልክት ነው

  • @eberahimabebe139
    @eberahimabebe139 3 месяца назад +34

    አባይቲቪ እዉነትም አውቀት ያለውን መርጦ ማቅረብ ለስምና ክብር አለው

  • @AminatAdem-k9k
    @AminatAdem-k9k 3 месяца назад +61

    እስኪ ዱአ አርጉልኝ ቀጣይ አመት ሀጅ እዳረግ

    • @AliAhmed-s1t
      @AliAhmed-s1t 3 месяца назад +1

      አላህ ያሳካልሽ ዉዷ🎉🎉🎉🎉

    • @shita4992
      @shita4992 3 месяца назад

      አላህ ያሣካልሽ

    • @gshshsnsn7376
      @gshshsnsn7376 3 месяца назад

      አላህያሣካልሽ

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 3 месяца назад +1

      አላህ ያግራልሽ ለኛም ለኔም ትልቅ ሀጃ አለብኝ ዱአ አድርጉልኝ ያጀመአ

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 3 месяца назад +4

    እናመሰግናለን ከለባበስሽ ጀምረሽ እምነታችን የሚያዘውን ስላከበርሽ

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 3 месяца назад +12

    ዲናቺንን የሚያከብርልን አላህ ያክብረው

    • @kadejahqqql
      @kadejahqqql 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤ماشالله

  • @AishaBibi-z2j
    @AishaBibi-z2j 3 месяца назад +25

    ማሻአላህ ገኒ ለእስልምና የሠጠሽው ክብር የኔ እናት ክበርልን የኔ ውድ

    • @SameeraEthopiya
      @SameeraEthopiya 3 месяца назад

      ገኒ አይደለችም ትዕግስት ነት

  • @Muna336
    @Muna336 3 месяца назад +19

    ቲጂየ ምስጋናችን ከልብ የኔ ውብ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mariamnoor6163
      @mariamnoor6163 3 месяца назад

      ማሻ አለህ ጀግና ቲጂዬ የኔ ጣፈጭ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሀቢቢና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 3 месяца назад +11

    ሺሁል ኢድ ሙባረክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 3 месяца назад +3

    ማሻ አሏህ ምርጥ የሙስሊም መሪ ነው ያቀረብሽው

  • @fkerabeba3544
    @fkerabeba3544 3 месяца назад +6

    ወይኔ ማሻአላህ በ ጣም ታምሪያለሽ ሂጃብ ያምርብሻል
    የምሬን ነውወላሂ ❤❤

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 3 месяца назад +3

    ትክክክክልኛ አቅራርብ ነው ኡስታዛችንም ❤❤❤አንቺም ክብሪልን

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
    @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 3 месяца назад +12

    ምርጥ አጠያየቅ ምርጥ አመላለስ እውነት ን በእውቀት ለሚያስተላልፉ ምላሶች ላይ አላህ ይጨምርላቸው🎉 🎉🎉

  • @HaneHne
    @HaneHne 3 месяца назад +7

    ለአባይ ቲቪ ምስጋና ይድረሰው ቲጅዬ ዛሬ ርጋታሽ ትህትናሽ የኔ ፈንዲሻ ሳቅ የለም ዛሬ አለባበስሽ ለሰጠሽን 🙏 አላህ ያክብርሽ የኦርቶዶክስ ልጆች ትለያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ እያላችሁ ፍቅራችሁን ክብራችሁን ሁሌም ሳይ በባአላችን ተስደምሙኛላችሁ 🙏💕 እወዳችኋለሁ ሁሌም በፍቅር ያኑረን 🕌🕌🕌❤❤⛪⛪⛪❤❤❤❤❤

  • @Ethiopians539
    @Ethiopians539 3 месяца назад +10

    ቲጂ ክበሪልን ❤ አበተችንን በአክብሬት በትህትና እንተርቪው ስለረግሸቸው

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 3 месяца назад +12

    ሼክ ራጂም እድሜ ከጤነ ጋር ይስጦት ❤❤❤

  • @Iehdf
    @Iehdf 3 месяца назад +20

    ትግስት በአለባበስ ብቻ አይደለም ያከበረችን በንግግሯ በርጋታዋ የሳቋ መቀነስ ምኑ ቅጡ ሌሎችጋ የምታደርገዉ እና የሄ ይለያል ስላከበርሽን አላህ ያክብርሽ የሠዉ መዉደድ አለሽ አቃለሁ ይጨምርልሽ ልብሡ ደሞ በጣም ነዉ ያማረብሽ 🌹🌹🌹

    • @ጤና-ጀ1ሸ
      @ጤና-ጀ1ሸ 3 месяца назад +1

      እኛ ክርስቲያን በጣም. ደግ ነን. የእስልምና እምነት. እናክብራለን. እናት ግን ታካብዳላችሁ. በተለዬ. ይቱክቱ ክ ስችች. ለአብ ቻው. 😮 እድሚ ይስጣችሁ

  • @assajod5093
    @assajod5093 3 месяца назад +12

    ሱለላህ አለይ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሩሀሒ ያረሱለላህ ያሃቢበ ረህማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁዳhudatube
    @ሁዳhudatube 3 месяца назад +16

    አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ነብይና ሙሀመድ

  • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
    @ሀገሬ-ጨ8ጨ 3 месяца назад +3

    ማሻአላሕ አጀብግርማሞከሣቸው ኦለሞቻችን ረጂምእዲሜ❤

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on 3 месяца назад +11

    በእውነት በጣም ደስስስ ይላን የኢትዮጵያ ውበት ይሄ ነው በዘር በሐይማኖት ስንከባበር ደስስስ ይላን ❤❤❤❤
    ከ 1 ቤት 3ሁነን ነው የምንሰራው 2 ሙስሊም ናቸው ነገር ግን ፋሲካን እና ኢድን ሞቅ ደመቅ አድርገን አከበርን አሁን ደግሞ አረፋን አከበርን እግዚአብሔር ይመስገን መከባበር በጣም ደስ ይላን❤❤❤🎉

    • @asqw6481
      @asqw6481 3 месяца назад

      አይፈቀድም ዲን ይቀድማል ታዲያ ሳይሰቀል ኢሳ ተሰቀለ ብለሽ ልታከብሪ ነዉ አላህ ይምራሽ

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
    @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ 3 месяца назад +24

    ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይ
    ኢድ ሙባረክ
    ዒዱኩም ሰዒድ
    ተቀበለሏሁ ሚንና ወሚንኩም
    እንኳን አደረሣችሁ!!
    🎉🎉🎉🎉 እናመሰግናለን አባይ ቲቪ እና ፖሮዳግሽኑ

  • @lubabamuhamed7704
    @lubabamuhamed7704 3 месяца назад +7

    ዱሮም ደሥ ትያለሽ ዛሬ ደግሞ እጅግ አምሮብሻል ቲጅ

  • @ሀያትቢንትአወል
    @ሀያትቢንትአወል 3 месяца назад +6

    እውነት እልሻለሁ በፊትም እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ ይብለጥ❤❤❤❤❤❤አለባበስሽ ሌላው ሳቅሽን በፈገግታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ياالله-د6ب
    @ياالله-د6ب 3 месяца назад +19

    መሻአላህ እውቀት እኮ ግሩም ነውአላህም የመጀመሪያዋ የወረደችው ቁርአን አብብ ነው በእውቀት የበለፀጉ ሸህ ናቸው ለሚያዳምጥ አብራርተዋል ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛአ

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 3 месяца назад +2

    ሼኻችን እድሜዎትን አላህ ያርዝምልን አፊያም አላህ ያድርግዎት ጀዛዎትን አላህ ያሳምርልዎት ያብዛለዎት።

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq 3 месяца назад +4

    ሰለላህ ወአለይ ወሰለም ለእስልምና ያለሽን ክብር አይተናል እናመሰግናለን

  • @زينةبلال-ه8ش
    @زينةبلال-ه8ش 3 месяца назад +2

    ቲጂየ የኔናት ለስልምና ያለሽ ክብር እናመሰግናለን ክበሪልን

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 3 месяца назад +7

    ማሻ አላህ ሸሁና አላህ ይጨምርለወት ስለ ኢብራሂም አለይ ሰለም እና እስማኤል ነግረዋት ስለ ሀጀር እረስተው ሳይነግሯት አለፏት ቢነግሯት ጥሩ ነበር
    ቲጂ ድርአው አምሮብሻል ማሻ አላህ ብያለሁ እናመሰግናለን የኔ እናት እንዲሁም አባይ ቲቪም ሙሉ ክሩም

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 3 месяца назад

      ደምሪኝበቅንንነት

  • @zadyoutube7664
    @zadyoutube7664 3 месяца назад +3

    አለሁ አከበር እዴት ደስለል ወለሂ ተመስጬ ነው የደመጥኩት ኮመት መፀፋ አልወድም
    ግን ኢሄን አለመመሥገን ከበድ ነው ሼኩነ
    ጃዘኩሙለህ ከይር ተቀበል አለህ ሚነ ወምኩም ቴጂ በጠም እነመሠግነለን ክበሪልን ከቀራቡ እደዚ ኡለሞችን🙏🙏🙏🙏ሠለም ለሀገራች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @Susu_Q1
    @Susu_Q1 3 месяца назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
    የነብያችን ሰም ሲነሳ ልቤ ደሰሰሰ ይለዋል

  • @SusuYeedu
    @SusuYeedu 3 месяца назад +7

    ሶለሏህ ወአለይሂ ወሠለም ኡሥታዙ ባረከሏህ ፊኩም ሸህ
    አባይ ቲቭ እናመሠግናለን
    እንኳን አብሮ አደረሠን
    አለይና ወአለይኩም ተቀበለሏህ ወሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል
    አለይሂ ሶለዋቱ ወሠለም

  • @Zenbamaru
    @Zenbamaru 3 месяца назад +1

    ማሻአሏሁ የኔ ንግስት አለባበስሽ ዋው ❤❤❤❤ ሼይኩና አሏህ ይምርለውት ❤❤❤

  • @ggvv3977
    @ggvv3977 3 месяца назад +3

    እሥኪ ያደመአ ሁላችሁም ዱአ አርጉልኝ ለአላህ ብላችሁ በዲኔ እንዲጠነክረኝ እና አራሤን ያመኛል በጣም አላህ እዲያሥወግድልኝ 🌹🌹🌹

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 3 месяца назад +1

    ማሻ አላህህህ ቲጂዬ በጣም ነው ያማረብሽ ስላከበርሺን አላህ ያክብርልኝ🍓🌹

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 месяца назад +12

    አልሀምዱሊላህ አለኒዕመተል ኢስላም
    ፀጥ ብዬ ነው ወላሂ የሰማሁት
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @zurettube638
    @zurettube638 3 месяца назад +6

    ዋው ኳሊቲ ኳሊቲ ጥያቄ ነወ ያቀረብሽው ጡሩ ምላሽም የተሠጠበት ዝግጅት ነበር ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @HalimaMuhamed-br1or
    @HalimaMuhamed-br1or 3 месяца назад

    ቲጂእናመሰግናለን ኡሎሞቻችን እድሜናጤና አላህይስጣችሁ የኛብርቅየወች

  • @ZinetbintAli-tf2nt
    @ZinetbintAli-tf2nt 3 месяца назад +4

    ገኒ እናመሰግናለን
    ሸኽ አሊ ጀዛኩም አላህ ኸይር
    ስለ አርፋ ትልቅ ማብራራት ነው

  • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
    @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 месяца назад +6

    ያሠላምቲጅ ማሻአላሕ አምሮብሻል እስልምናኮ ዉበትነዉሙሥሊም መሖንመታደልነዉ አላሕሒድያዉን ይስጥሽይስጣችሑ ወገኖቻችን🎉🎉🎉

  • @Muna336
    @Muna336 3 месяца назад +4

    ማሻአላህ ሸህ አሊ ጥሩ አገላለጽ ኢድ ሙባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 3 месяца назад

    ቲየጂዬ አላህ ያክብርሽ እንዳከበርሽልን እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💝

  • @ወለየዋዩትብ
    @ወለየዋዩትብ 3 месяца назад +3

    ማሻአላህ ክብርሽን ሳላደቅ አልፍም የኔናት

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj 3 месяца назад +4

    ቲጅየእናመሰግናለን እንኳንአብሮአደረሰን

  • @FafiyotubeYotubeEthiopia
    @FafiyotubeYotubeEthiopia 3 месяца назад +4

    የኔናት ቲጅየ አላህ ያክብርሽ የኔውድ ወላሂ አለባበሦ እራሡ ሢያምር ማሽአላህ የኔናትትትትት ሥወዳት እኮ

  • @AwelM.dbrhan
    @AwelM.dbrhan 3 месяца назад

    ማሽኣሏህ ሼኽ ኣገላፃቸዉ በጣም የሚገርም ነዉ

  • @maymoona2094
    @maymoona2094 3 месяца назад +3

    መሺአላ ዴስ የሚል ፐሮገራም ነበር ዴስ ብሎኝ ነው አዳምጨ የጨርስኩት

  • @emebetmohammed
    @emebetmohammed 3 месяца назад +1

    MashAllah🎉🎉 Gobez Tg❤

    • @emebetmohammed
      @emebetmohammed 3 месяца назад

      Your Questions were very good 👍

  • @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
    @الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ 3 месяца назад

    ቅል ንቦና ያላችሁን በሙሉ አላህ ሂዳያዉን ይወፍቃችሁ ቲጂ ትለያለሽ ላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ

  • @umhafsa
    @umhafsa 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ገኒ አንች አከበርሽልን ድሪአ ሲምርብሽ መድረኩን በአል ብታስመሰይው ይበልጥ ያምር ነበር

  • @Naeema11-c7i
    @Naeema11-c7i 3 месяца назад +3

    ማሽአላህበጣምደስእሚልፕሮግራምነው አላህሱበሀነወተአላ ሙስሊምሁናችሁእጅአትሙቱ ብሎአል አላህሂዳይስጥሽ ቲጂእናመሰግናለን ደግሞሂዳቡበጣምከሚባለውበላይ ያአምሮብሻል

  • @Kadeja-rl3jx
    @Kadeja-rl3jx 3 месяца назад +1

    ወለሕመሸለሕአለሐ ሕደይይሰጥሽ ሼከችንም እድሜነ ጤነ ይሰጠቹሁ ቡዙነጋር ተመርኩ🎉❤

  • @assajod5093
    @assajod5093 3 месяца назад +3

    ቲጂ እንዴት አምሮብሻል ማሽአላህ❤❤❤

  • @Mነኝያባቴልጂ
    @Mነኝያባቴልጂ 3 месяца назад +3

    ቲጂየ አላህ ያክብርልን ስላከበርሽን ደሞ እደት እዳማረብሽ ማሻ አላህ

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 3 месяца назад

    ማሻአሏህ ቲጂየ እዴት እዳማረብሺ እሥልምና የተሠጠን እልሀምዱሊህ ❤❤❤❤❤❤

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr 3 месяца назад

    ማሻ አላህ ቲጅየ ክበሪልን አለባበስሽ እንደት እንዳማረብሽ❤❤❤

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 3 месяца назад +2

    ጀዛኩሙላሁ፣ከይር፣ሸሀችንንንን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 3 месяца назад +2

    እኳን አብሮ አጀረሰን ቲጄ የኛ ልዩ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 3 месяца назад +1

    አላሁመ ስሊ ወስለም አላ ነብይና ሙሀመድ .እንኳን አብሮ አደርስን

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 3 месяца назад +2

    ሡ አ ወ እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤

  • @RyGh-r2s
    @RyGh-r2s 3 месяца назад +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 3 месяца назад

    አላህቀናውንጎዳናይምራሽኢንሽአላህ

  • @እሙሀያት-ወ8ቀ
    @እሙሀያት-ወ8ቀ 3 месяца назад

    ቲጂየእናም ሰግንአለን ኡዝታዝንሰላቀረብሺልንክበሪልልን

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 3 месяца назад

    መሻአላህ ገኒዬ እስልምናችንን አክብረሽ የኢድ አረፈን ቀን ፕሮግራም ስለጋበሽን እናመሰግናለን

  • @እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ

    ማሻአላህ እናመሠግናለን ቲጅ አለባበሷ ይተመቸው ላክያርግ

  • @Hananlove-g8o
    @Hananlove-g8o 3 месяца назад +2

    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሀቢበላህ መሀመድ❤❤❤❤

  • @rehmamuhammed4784
    @rehmamuhammed4784 3 месяца назад +2

    ቲጅየ ከ ❤ እናመሰግናለን አላህ ያክብርሽ

  • @makiyasaid2148
    @makiyasaid2148 3 месяца назад +1

    ❤❤❤የኔናት ድንቅ መሆንሽን አለማድነቅ አይቻልም

  • @abdiworku3702
    @abdiworku3702 3 месяца назад

    በትወናው በጣም ነው ምወድሽ ገኒ ምርጥ የበዓል ፕሮግራም ❤

  • @kemilabntAlhabeshyah
    @kemilabntAlhabeshyah 3 месяца назад

    ባረከሏሁ ፊኩም ሰይዲ ሸይኻችንዋ የኛ እንቁ አሏህ ሀያታችሁን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 3 месяца назад +2

    የሚገርመኝ. እደኛ ሲለብሱ የሚያምርባቸው ነገር

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 3 месяца назад

    ماشاءالله شيخنا حفيظكم الله❤❤ቲጅየ የኔ መልካም❤❤

  • @Rahmaእሙሠሚራ
    @Rahmaእሙሠሚራ 3 месяца назад

    አልሀምድ ሊላ አለኒ ዐመተል ኢስላም ቲጅ እደት አምሮብሻል

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 3 месяца назад

    ዋውቲጂየ:ሁሉያምርብሻል:የኔደርባባ:ስወድሽ:ማርያምን:አባታችን:ረጅምእድሜ:ይስጥልን

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث 3 месяца назад

    ማሻአሏህ መልስ አሰጣጣቸው ፣ቲጂዬ ክበሪልን ሼኸና ጀዛኩመሏህ ኸይር

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 3 месяца назад +3

    ማሻሻሻሻሻ አላላላላህህህህ አለባበሰሸ እንዴት እንዳማረብሸ ለሰውዬው የሰጠሸው ክብር በጣም የማሰመሰግን ነወ የምር አዴነኩሸ እትልቅ ሸህ ፊት ለፊት ተሰትረሸ ውበቱን ነወ የዴፋብሸ ወላሂ አቦ ሴቶች እንዴዚህ እንሰተር ማራምምኮ የተሸፋፈነች ናት

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 3 месяца назад

    ቲጂዬ አከበርኩሽ❤እናመሰግናለን ደሞ አለባበስሽ ማሻአላህ ነው🎉🎉🎉ሲያምርብሽ ስታምሪ❤

  • @ሠአድሁሴንየወግድልጅ
    @ሠአድሁሴንየወግድልጅ 3 месяца назад

    አላህ ያክብራልን ቲጅየ ኡስትዝና አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @rabehcall636
    @rabehcall636 3 месяца назад

    ጀግና እና ልበ ቅኑ ነሽ ለሀይማኖት ያለሽ ከበሬታ ::

  • @Ksa-wl5zc
    @Ksa-wl5zc 3 месяца назад

    ቲጅየ የኔዉድ በጣምነዉያሥደሠትሽን ❤❤

  • @zinetmohammed5476
    @zinetmohammed5476 3 месяца назад

    የምንወዳቸውን ሸይክ እንኳንም ጋበዛችሁልን በጣም እናመሰግናለን

  • @HayatHayatetopiya
    @HayatHayatetopiya 3 месяца назад +1

    በጣምእናመሠግናለንአባይቲቪአለባበሥሽልዩነሽ❤

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 3 месяца назад

    አቤት ዉበት አንድናት ❤

  • @VjdHhjd
    @VjdHhjd 3 месяца назад +5

    አሚሮቢሸል ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ ኪርስቲይን ወገኖቸ ኮመንትየለም እሳ ጡሩነው በዚሁ ቀጥሉ

  • @QqQq-jn7hp
    @QqQq-jn7hp 3 месяца назад +2

    ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SukoorSukoor-et7fh
    @SukoorSukoor-et7fh 3 месяца назад +1

    መሻ አላህ ሸሁና አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ቲጅየ በጣም አከበርኩ ሽ ማር❤❤❤❤❤❤

  • @Ekrubintbaba
    @Ekrubintbaba 3 месяца назад +3

    ማሻአሏህ

  • @RukiRuki-vj7di
    @RukiRuki-vj7di 3 месяца назад +1

    ማሻ አላህ

  • @ተወከልቱአለአላህ-ጘ6ዀ
    @ተወከልቱአለአላህ-ጘ6ዀ 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @VipVip-w5c
    @VipVip-w5c 3 месяца назад

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @teybausen
    @teybausen 3 месяца назад

    የሰው ክብር ይስጥሽ የኔ እናት

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 3 месяца назад +1

    እኳን አብሮ አደረሰን ገንየ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @Fawzeya-b3w
    @Fawzeya-b3w 3 месяца назад +1

    ማሻአሏህ ገንየ አላህያክብርሽ ስታምሪደምአለባበስሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Taiba123-e7k
    @Taiba123-e7k 3 месяца назад +2

    ማሻላህ እህታችን አህለን❤❤❤❤❤